የሴቶች፣የሰላምናደህንነትአጀንዳበአፍሪካለማሳደግልዩየሆኑአፍሪካዊሴቶችንእዉቅናለመስጠት“ለሰላም ትቆማለች” በሚል ርዕስ ለሚዘጋጀውየኤሌክትሮኒክ መፅሐፍ የእጩዎችጥቆማ ጥሪ
መግቢያ
የተባበሩትመንግስታትድርጅትለአፍሪካህብረት (UNOAU) እናየአፍሪካህብረትኮሚሽን (AUC) በጋራ በመሆን በየካቲት 2012 “ለሰላም ትቆማለች”በሚል ርዕስየመታሰቢያመጽሐፍአሳትመዋል። 20 ዓመታት፣ 20 ጉዞዎች፣ለ 20ኛውዓመትየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 1325 (2000)
በአህጉሩየተመዘገቡበርካታግጭቶችንከግምትውስጥበማስገባትሴቶችበሰላምግንባታጥረትውስጥየሚጫወቱትንጉልህሚናመጽሐፉአጉልቶ አሳይቷል።ይህመጽሐፉየአስራስድስትየአፍሪካሴት የሰላም መሪዎችንእናየ 4 በሴቶች የሚመሩ የሰላምድርጅቶችየግለሰብታሪኮችንእናልምዶችንሰንዶይዟል።ህትመቱየሴትየሰላም መሪዎችንእናበሴቶች የሚመሩ የሰላምድርጅቶችንጨምሮበአህጉሪቱካሉሁሉምንዑስክልሎችብዙተነሳሽነትንፈጥሯል።
የአፍሪካሴቶችድምጽ ሴቶችበሠላምግንባታጥረቶችውስጥየሚጫወቱትንሚናለማሳደግእንደመሣሪያበመሆንየማይተካ ሚና አለው፡፡ በመሆኑም የተባበሩትመንግስታትድርጅትለአፍሪካህብረት (UNOAU) በዚህአውድውስጥ በመሆን “ለሰላም ትቆማለች” “She Stands for Peace” የሚል የኤሌክትሮኒክመፅሐፍ eBook” እያዘጋጀ ይገኛል።
የመጽሐፉዓላማዎችእና አንዳነድ ነገሮች፤
- ሴቶችና በሴቶች የሚመሩ የሰላም ድርጅቶች በመላውአህጉሪቱበሰላምግንባታጥረቶችያደረጉትንአስተዋፅኦእውቅናመስጠት፤
- በተለያዩደረጃዎች በሰላምግንባታሂደትውስጥየሴቶችንዘላቂሰላምከመገንባትአንጻርየሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በማብራራትእና የኑሮልምዶችንበመመዝገብማስቀመጥ፤
- በአፍሪካውስጥየሴቶች፣ ሰላምና ደህንነት አጀንዳተግባራዊለማድረግ፣ ወደፊት የሚመለከቱ ስልቶችን ለማጋራትእና ቀጣይሥራዎችንለማሳወቅበሰላምግንባታውስጥበ ወቅታዊልምዶችላይበመመሥረትየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 1325፣ድህረ 2020 ተግባራዊለማድረግ፤
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 1325 መሠረትባለድርሻአካላትንማቀናጀት እናምቹሁኔታንበመፍጠርየሴቶችንተሳትፎበሰላምግንባታጥረትመደገፍ።
ለእጩነትብቁ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች
- ግለሰቦችወይምበሴቶችየሚመሩ የሰላም እና ደህንነት ድርጅቶችሊመረጡይችላሉ፡፡
- ራስንበእጩነት ማቅረብ ይበረታታ፡፡
- በዕጩነት የሚቀረቡ ግለሰቦች ሴት የአፍሪካሕብረትአባልአገሮችውስጥ ዜጋመሆንአለባቸው።
- እጩዎችን ለማቅረብ የዕድሜገደብየለም፣መጽሐፉበትውልዶችውስጥየወጣትእናልምድያካበቱመሪዎችንስኬትይመዘግባል።
ለእጩነትብቁ ለመሆን መስፈርቶች
በሚከተሉትዘርፎችበማንኛውምየሰላም እና የደህንነት አስተዋፅኦዎች ተፅእኖየፈጣሩእጩዎችበእጩነትሊቀርቡይችላሉ።
- በሰላምሂደቶችውስጥእና/ወይምከሰላምጋርበተዛመደውሳኔአሰጣጥውስጥበንቃትተሳትፈዋልወይምበእንደዚህያሉሂደቶችውስጥየሌሎችሴቶችንተሳትፎአመቻችተዋል፡፡
- ጾታዊእናጾታንመሠረትያደረገጥቃትለመከላከልእና/ወይምግጭትንመከላከልእናበቅድመግጭት ማስጠንቀቂያውስጥየሥርዓተ -ፆታግንዛቤንበመፍጠር ከፍተኛአስተዋፅኦአበርክቷል፡፡
- የሴቶችንእናልጃገረዶችንደህንነት፣የአካልእናየአእምሮጤና፣ኢኮኖሚያዊእናአጠቃላይደህንነትእና/ወይምየሴቶችእናልጃገረዶችመብቶችእናየሕግጥበቃዎቻቸው በእጅጉእንዲሻሻል አስተዋፅኦአበርክተዋል።
- ሴቶች ጉዳት ለደረሰባቸው እርዳታእናየማገገሚያ አገልግሎት ለሚሹ በተጨማሪም እንደዚህዓይነትጥረቶችውስጥየሥርዓተፆታአመለካከቶችንእንዲካተቱጉልህሚናተጫውተዋል።
- ከሴቶች፣ሰላምእናደህንነት ጋርየተዛመዱ አጀንዳዎችንበንቃትበማስተዋወቅሌሎችበንቃት አሳትፈዋል፡፡
- ለለውጥተነሳሽ በመሆንበቁርጠኝነት፣ በመሰጠት እናጠንካራ የለዉጥ ስሜትበማሳየት በምሳሌነትመምራት፡፡
- በማኅበረሰቡ፣በብሔራዊ፣በክልላዊእና/ወይምበአህጉራዊ ደረጃሰላምናደህንነትንበማስፋፋትሌላጉልህሚናተጫውተዋል።
እጩዎችን ለማቅረብ ቀነገደብ
እጩዎችን የማቅረቢያ ጥሪውእስከረቡዕ መስከረም 20ቀን 2022 (23:59 GMT) ድረስክፍትይሆናል።እንደሚጠበቀው ከፍተኛቁጥር ያላቸው አመመልካቾምክንያትየምርጫውሂደትከተጠናቀቀበኋላከተመረጡእጩዎችብቻጋር ግንኙነት ይደረጋል።
የእጩዎችአቀራረብ
- እጩዎችንከማቅረቦበፊትእባክዎንእጩ የማቅረቢያ መስፈርቶቹንበጥንቃቄያንብቡ።
- እጩዎችን ለማቅረብ የተዘጋጀውን ቅጹ ከድህረ ገፃችን ላይበመጫንእናቅጽንበመሙላትበኢሜልአድራሻችን መላክአለቦት።
- የእጩነትምዘናውንለማድረግእጩዎችትክክለኛ፣ሁሉንአቀፍእናየተሟላመረጃ መስጠ አለባቸው።
- በዝቅተኛደረጃላይደከመኝሰለቸኝሳይሉየሚሰሩአፍሪካሴቶችናበሴቶች የሚመሩ የሰላምድርጅቶችበእጩነት እንዲቀርቡ ይበረታታሉ።
- በገጠር፣በስደተኝነት፣ከቀያቸው በመፈናቀል፣እንዲሁምበአካልጉዳተኝነትየሚኖሩአፍሪካሴቶችእናበሴቶች የሚመሩ የሰላምድርጅቶች በእጩነት እንዲቀርቡይበረታታሉ።
- የሁሉንምየአፍሪካክልሎችፍትሃዊውክልናለማረጋገጥየጂኦግራፊያዊሚዛንንግምትውስጥበማስገባትዕጩዎችይዳኛሉ።
- ዕጩዎችንበአማርኛ፣በእንግሊዝኛ፣በአረብኛ፣በፖርቱጋልኛእናበፈረንሳይኛማቅረብይችላሉ።
- እጩዎችበሚዘጋጀ የኤሌክትሮኒክ መፅሐፍ ውስጥየሚታተምየቅርብጊዜፎቶመላክአለባቸውበተጨማሪምኢሜልእናስልክቁጥርንጨምሮየግልመረጃበማመልከቻቅጹውስጥመጠቀስ አለበት።
ለማመልከትቅጹከድህረገፃችንላይበመጫንእናቅጽንይሙሉ።ሁሉንምቅጾችለ: unoau-genderunit@un.orgበተጠቀሰውየጊዜገደብውስጥመላክ አለባቸው።
የእጩዎች ጥቆማ ውድቅ ሊደረጉ የሚችሉባቸው ሁኔታዎች
በሚከተሉትምክንያቶችየእጩዎችጥቆማ ውድቅ ሊደረጉይችላል፡፡
- በተወሰኑየሴቶች፣ሰላምናደህንነት አስተዋፅኦዎች ላይየማያተኩሩ፣ይልቁንምየዕድሜልክስኬቶችንየሚዘረዝሩ ከሆነ፣
- ዶሴዎችያልተጠናቀቁእና /ወይምሁሉንምደጋፊሰነድ/ዎችያላካተቱወይምያልተያያዙ ከሆነ፤
- የየትኛውምየአፍሪካህብረትሰራተኛወይምየክልልኢኮኖሚማህበረሰቦችእናየተባበሩትመንግስታት ድርጅትሰራተኞችከሆኑ።
- ሞልተው ያስገቡት ጥቆማበግልፅ የሴቶች፣ሰላምናደህንነት አስተዋፅኦዎች ያልተገለፀከሆነ።





